የዘርዑ ክሕሸን አጭ ር የህይወት ታሪ ክ

Thursday, December 12, 2013 ·




ዘርዑ ክሕሸን እና ዋለልኝ መኮንን


አቶ ዘርዑ ክሕሸን እ አ አ መ ጋቢት23, 1942 ዓ ም  በትግራይ ክፍለ ሃገር ሁሌ በሚኮሩባት
በዓጋመ አውራጃ በአዲግራት ከተማ ልዩ ስሟ ዓዲ አመተክርስቶስ በምትባl መንደር ውሱጥ ተወለዱ።
የትምሕርት እድሜአቸው እንደደረሰ የአንደኛ ደረጃ ትምሕርታቸውn ዓዲግራት በሚግኘው አግአዚ ትምሕርት ቤት
አጠናቀቁ። ከዚያም የሁለተኝ ደረጃ ትምሕርታቸውን በቅድሚ ያ መቀሌ በሚገኘው  አፄ ዮሓን ስ ሁለ ተኛ ደረጃ
ትምሕርት ቤት ጀምረው አዲስ አበባ ከነ በረው ቀ ኃ ሥ  ሁለ ተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት ሰኔ1961 ዓ/ም
በB A ዲግ ሪ ተመረቁ,
አቶ ዘርዑ የመጀመሪያ ዲግ ሪ አቸውን ለማግኘት ይህን ያክል ጊዜ ሊፈጅባ ቸው  የቻለበት ም ክንያት በዚያን
ጊዜ ብቸኛ የኢትዮጵያውያን የብሲት ድምፅ በነ በረው የተማሪዎች እንቅስቃሴ ከነ በሩት እው ቅ መሪዎች አንዱ
ስለነ በሩ በየጊዜው ይታሰሩና ከትምህርት ግበታቸው ይባረሩ ስለነ በር ነው።
ቀጥለው በ1973 ዓ/ም የM A ዲግ ሪ አቸ ው ን በኢኮኖሚ ክስ ከCity University of New
York እንዳገ ኙ እዛ ው ዩንቨርሲቲ የዶክትሬት ጥና ታቸው ን ቀጠሉ።
እዛ ው ሆነ ው በተለይ የሰሜን አሜሪካ ተማሪዎች ማ ህበርን በማ ደራጀት በኩል ብዙ ጥረ ት ከማድረጋቸው ም
ሌላ የኢትዮጵያን ጉዳይ በሚ መ ለከት በአዲስ አበባና ሌሎች አካባቢዎች የነ በሩትን ኢት ዮጵ ያ ውያን
ትግላቸውን በማ ቀናጀት ይረዱ ነበር። በመ ሃከሉ ግን ኢት ዮጵ ያ ው ስጥ ይካሄዱ የነ በረው የለውጥ
እንቅስቃሴ ከቀን ወደ ቀን እያየ ለና እያደገ በመ ም ጣ ቱ ትምሕርታቸውን አቌርጠው ወደአዲስ አበባ
ተመለሱ።
ከዚያም የተቀጣጠለው ን የለው ጥ ማ ዕበል  መሪ አልባ እንዳይሆንና የሕዝቡ ትግል የተደራጀ መልክ
እንዲይዝ ለማ ስቻል ኢሕአ ፓን በመ መ ስረት፤ በማ ደራጀትና በመምራ ት በዚሁ ድር ጅት አማካኝነ ትም መሬት
ላራሹ ይሰጥ፥ ሕዝባ ዊ መንግስት ይቌቌም ፥ ዲሞክ ራሲያ ዊና ፍትሃ ዊ ሥ ርዓት ይመ ስረት  ወ ዘተ የሚ ሉ
የትግል መ ፈክሮች ና እምነ ቶች በሃገሪቱ ከጫ ፍ እስከ ጫ ፍ እንዲስተጋቡ በማድረግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ
አድርገ ዋል።
በሌላ በኩል ደግሞ በዚያን ወቅt የሁለት ልጆቻቸው የገብራይና የሰላም እናት ከሆኑት ከመ ጀ መሪያ
ባለቤታቸው ና በትግል ለረጅም ጊዜ አብረዋቸው ከተሰለፉት ከወይዘሮ ታደለ ች ኪዳ ነ ማር ያ ም  ጋር የኀጋቡበት
ወቅት ነበር።
አቶ ዘርዑ ክህሸን ከትግል ሕይወታቸው ጋር እያጣ መ ሩ በሥ ራ መስክ በአስተማ ሪነ ት፤ በኢትዮጵያ አየ ር
መንገድና በብሔራዊ ሀብት ደግሞ የኢኮኖሚ የጥናት ኤክ ስ ፐር ት በመሆን እንዲሁም መጀመሪያ ገደማ ደርግ
ባቌቌማቸው ኮሚቴዎችና ግብረ ኃይሎች ውስጥ የብ ሔ ራዊ ጊዳይና በብሔራዊ ደረጃ የህብረተሰብ ችግ ሮ ችን
በሚ መለከት ለመንግስt አጥንቶ የሚ አቀርብ ኮሚ ቴ አባል ነበሩ።
ሆኖ ም ደርግ ይከተለው የነ በረው ሥ ርአት ከእምነ ታቸው ጋር ሊጣጣም ባለመቻሉ ረዘም ላለጊዜ በአዲስ
አበባና በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች ሆነ ው የደርግን መንግስት በመቃወም ሲታገ ሉ ነበር።
ከዚያ በኌላ ግን አገ ር ቤት የነ በረው የትግል መልክና ሁኔ ታ በሚያምኑበት መንግድ ሊሄ ድ ባለመቻሉና የጤ
ንነ ታቸው  ሁኔ ታ አስጊ ደረጃ ላይ ደርሶ ስለነ በር የሚ ወ ዱ ትንና ዕድሜ ልካቸውን የታገሉለትን አገ ርን
ሕዝብ ትተው ከ1979 ዓ/ም ጀምሮ በስደት በአምስተርዳም ከተማ ውስጥ መኖር ጀመሩ።
በዚህ የአመስተርዳም የኑሮ ጊዜአቸው በአምስተርዳምየ ዩንቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ የዶክተር አንዱስ ዲግ ሪ
በልዩ ማ ዓረግ ካገ ኙ በኌላ በፍራይ ዩንቨርሲቲ በኢኮኖሚ ክስ የጥናት ኤክ ስ ፐር ት ሆነ ው ለብዙ ጊዜ ሲሰ ሩ
ቆይተዋል።
ባለፈው ጥቂ ት ዓመታት ደግሞ የአሁኗ ባለቤታቸው ወይዘ ሮ ቲምና ቫንዳምን ከተዋወቁበት  ጊዜ ጀምሮ
ተጋብተው አንድ ላይ በኖሩበት የጋብቻ ሕይወት እጅግ ደስተኛ እንደነ በሩና ለባለቤታቸው የተለየ ፍቅርና
አክብሮት እንደነ በራቸውም ደጋግመው ይናገ ሩ ነበር።
አቶ ዘርዑ ባለፉት30 ዓመታት የተሟ ላ ጤ ንነ ት አልነ በራቸውም ። ሃኪሞችም በየጊዜው የቀራቸው ሕይወት
በጥቂት ወራት የሚ ቆጠር መሆኑ ን ደጋግመው ይነ ግሩአቸው ነበር።
አቶ ዘርዑ ግን ይህንን ሁሉ በመቌቌም ከፊታቸው ፈገ ግ ታ ቀልድና ጨ ዋታ ሳይለይ የወገንና የሃገር ጽኑ
ፍቅራቸው እንዳለ ሆኖ በዓላማቸው እንደጸኑ ጠን ካ ራ ውና ቆራጥ የታጋይ መንፈሳቸው ሳይነ ካ ከትምህርትና ከሥ
ራም  ዓለም ሳይለዩ ቆይተዋል።
በትግሉም በኩል ቢሆን የጤ ንነ ት አቅማ ቸው በፈቀደላቸው መጠን እስከ እለተ ሞታቸ ው ድረ ስ ስለአገርና
ወገ ን ሲጨ ነቁና በተለይ የሃገራችንን ሉዓላ ዊነ ትና የድንበር ጉዳይን በተመለከተ ደግሞ ሃሳባቸውን
በጽሁፍና በተለያዩ መ ገናኛ ብዙሃ ን አማካይነ ት ይገ ልጹ ነበር።
የአቶ ዘርዑ ክሕሸን የሕይወት ኃሪክ ለወደፊት በሰፊው እንደሚ ገለጽና በኢትዮጶያ የትግል ታሪ ክ ውስጥ
አንድ ራሱን የቻለ ትልቅw ምዕ ራ ፍ እንደሚ ኖረው ሁሉም የሚ አውቀው ነው ።
ከቤተሰቡ እና ጔደኞቻቸው

0 comments:

ስለጦማሩ

ከታህሳስ 1966 ዓ/ም በፊት ስለነበረው ስር ነቀል የተማሪዎች ንቅናቄ እና ንቅናቄው ስላራመደው አስተሳሰብ የሚፃፍበት፣የተፃፉ መጣጥፎች የሚጋሩበትእንዲሁም በአጠቃላይ በርዕሰ ጉዳዩ ዙሪያ የሚቆዘምበት ጦማር ነው።